Print this page
Tuesday, 15 May 2018 15:41

የተቀና  የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች ማጠናከሪያ ሥልጠና - ሞዱል ሁለት፡ የሠልጣኞች ማኑዋል

Written by
Rate this item
(0 votes)

Download here
39514 times downloaded

ይህ የሠልጣኞች መመሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን የ10 ቀናት የተቀናጀ የማጠናከሪያ ሥልጠና ዝርዝር ያካትታል፡፡ መመሪያው የስልጠናውን ክፍለ ትምህርት ዕቅዶች፣ የሠልጣኞችን ማስታወሻ ነጥቦች፣ የመስክ አተገባበር መመሪያዎችንና ቁልፍ መልዕክቶችን ይዟል፡፡ ስልጠናው የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች በተዋረድ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መልዕክተኞችን እንዲያሰለጥኑ ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡ 

Read 2000 times
Ingrid Oliveira

Latest from Ingrid Oliveira

Related items