Download here71601 times downloaded
ይህ የአሠልጣኞች መመሪያ የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን የ10 ቀናት የተቀናጀ የማጠናከሪያ ሥልጠና ዝርዝር ያካትታል፡፡ መመሪያው የስልጠናውን ክፍለ ጊዜ ዕቅዶች፣ የአሰልጣኞችን ማስታወሻ ነጥቦች፣ የመስክ አተገባበር መመሪያዎችንና ቁልፍ መልዕክቶችን ይዟል፡፡ ሥልጠናው የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞች በተዋረድ የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መልዕክተኞችን እንዲያሰለጥኑ ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡